የገዙት እቃ የት እንደደረሰ ቸክ ለማድረግ የቃውን Tracking ID በሚቀጥሉት ወየብ ሳይቶች ላይ በማስገባት ቸክ ማድረግ ይችላሉ።
እቃው ሀገር ውስጥ ከመግባቱ በፊትና ከገባ በኋላ በዚህ ሳይት ቸክ ማድረግ ይችላሉ።
እቃው ሀገር ውስጥ ከገባ በኋላ በዚህ የኢትዮ ፖስታ ሳይት ቸክ ማድረግ ይችላሉ።
የገዙት እቃ Tracking ID ከጠፋብወት ወይም ካልደረሰወት My Account ላይ በዚህ ሊንክ በመግባት ቸክ ማድረግ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመከታተል ከላይ ያሉትን አማራጮች ይጫኑ።