Ethiopia Online Market

how to buy banner eom
EthiopiaOnlineMarket - Infographic
Ethiopia Online Market
EthiopiaOnlineMarket.com
ስለ እኛ
EthiopiaOnlineMarket.com

EthiopiaOnlineMarket በየትኛውሞ የኢትዮጵያ ክፍል ሆነው ኦንላይን ላይ የሚፈልጉትን እቃ በቀላሉ የሚገዙበት ታላቅ የኦንላይን ገበያ ነው።

አቃው አለ የለሞ ብለው መጠየቅ ወይም መደወል አያስፈልግም

ቀጥታ የሚፈልጉትን አቃ አይነትና ብዛት መርጠው በባንክ አካውንታቸን ወይም በቴሌበር ክፍያ ይፈጽሙ።

ክፍያ የፈጸሰሙበትን ደረሰኝ ከማስገቢያው ላይ ያስገቡና ይጨርሱ።

አቃ ሲያዙ ደረሰኝ ይሰጥወታል ወዲያው አቃውን በኢትዮ ፖስታ አንልክሎታለን።

ድንገት አቃው ካልደረሰወት ወይም የተሳሳተ አቃ ቢደርስወት የከፈሉትን ገንዘብ ተመላሽ አናደርጋለን።

ኦርጅናል አቃ ከሚያቀርቡ ታማኝ አስመጪወችና የሀገር ውስጥ ካምፓኒወች ጋር አብረን እንሰራለን።

ቪዲዮውን ይመልከቱ