እቃውን ኦንላይን ለመግዛት በጣም ቀላል ሲሆን የሚከተሉትን ስቴፖች ይጠቀሙ።
🔍 1ኛ. የምትፈልጉትን እቃ ሰርች ባሩ ላይ በመጻፍ ወይም ቀጥታ በመፈለግ ይመርጡ።
🎨 2ኛ. የመረጣችሁትን እቃ ከለር ወይም መጠን ካለው በመምረጥ የመላኪያ ጊዜውን ጨምሮ ስለ እቃው የተጻፈውን መረጃ ያንብቡ።
🛍️ 3ኛ. Add To cart የሚለውን በተን ይጫኑ
💰 4ኛ . የመረጣችሁትን እቃ ዋጋ ቸክ ያድርጉ ከዚያም Proceed to checkout የምትለውን በተን ይጫኑ።
🏠 5ኛ. ከመታወቂያወት ላይ ያለውን ትክክለና ስምና እቃው የሚላክበትን አድራሻ ይሙሉ።
📤 6ኛ. የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ በተጠቀሰው የባንክ አካውንት ውይም የስልክ ቁጥር በቴሌብር ወይም በባንክ ከላኩ በኋላ የላኩበትን ደረሰኝ ስክሪን ሾት በማድረግ በቀይ ደረሰኝ ከዚህ አስገባ የምትለውን በተን በመጫን ደረሰኙን ያስገቡት።
✅ 7ኛ . ያስገቡትን ስምና አድራሻ ስልክ ቁጥር ቸክ ካደረጉ በኋላ Place Order የምትለውን በተን ይጫኑ። ወዲያው ደረሰኝ ይሰጥወታል።
🎉 ጨርሰዋል
📦 እኛ ገንዘቡን የላኩበትን ደረሰኝ ቸክ ካደረግን በኋላ እቃውን ባስገቡት ስምና አድራሻ የምንልክ ይሆናል። እቃው የት እንደደረሰ ለመከታተል የምትችሉበትን እቃው የተላከበትን የፖስታ ቤት Tracking ID በስልክ ቁጥራችሁ የምንልክ ይሆናል።
⏱️ በ24 ሰአታት ውስጥ እቃው የተላከበት Tracking ID ካልደረሳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
🙏 እናመሰግናለን !
📢 ማሳሰቢያ : የምትፈልጉት እቃ ከኛ ወየብ ሳይት ላይ ከሌለ፣ የእቃውን አይነት በዚህ ሊንክ ወይም Other Products የሚለውን በመጫን መላክ ትችላላችሁ።
🎥 እንደት መግዛት እንደምትችሉ ከታች ያለውን ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ።/div>
💬 እንድሁም ያልገባችሁ ነገር ካለ በዚህ link በመግባት መልእክት ላኩልን።
📲 እንድሁም በቴግራም ቀጥታ አናግሩን። https://t.me/EthiopiaOnlineMarketStore